‘‘ የተጠማ ይምጣ የወደድም የ ሕይወት ውኃ እንዲያው ይውስድ’’እንዳለ እኛም ይህን
ያማይነጥፈውን የ ሕይወት ምንጭ እየጠጣን በእግዚአብሔር እና በድንቅ ሥራው እንደስት ፡፡ የዚህዌብሳያት አላማም እውነኛውን የደስታ ምንጭ ለወገናችን ማሳውቅ ነው ። ከትክክለኛ ምንጭ
ለማይጠጡት ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ። ‘‘ሕዝቤ ሁለቱን ክፉ ነገሮች አድርገዋልና ፤ እኔን
የሕያውን ውኃ ምንጭ ትተውኛል፥ የተቀደዱትንም ጉድጓዶች ውኃው ይይዙ ዘንድ የማይችሉትን
ጉድጓዶች፥ ለራሳቸው ቆፍረዋል’’
ኤርምያስ 2:13 ።