TV-programs
ትምህርተ ሃይማኖት- YouTube
አቅሌሲያ - YouTube
በእንተ ጥበብ - YouTube
የዜማ- YouTube
እግዚያብሄር በቤታችን- YouTube
የመጸሃፍ ቅዱስ ዳሰሳ - YouTube
TV PROGRAMS
songs
KALE AWADI
weekly message

“ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።”
— ፊልጵስዩስ 1፥21
በዓለም ላይ ትልቁ እና አስፈሪው ነገር ሞት ነው። የመጨረሻው እና ትልቁ ማስፈራሪያም ” እገድልሃለሁ ” የሚል ነው። መከራዎች በሞት የበላይነት ይቋጫሉ ፤ ትልልቅ ስቃዮች በሞት የመጨረሻ ደረጃነት ይደመደማሉ። ይገርማል በጣም ትልቁ ሞት ግን በክርስቶስ ለሚያምኑ ጥቅም ነው፤ አስፈሪው ሞት በኢየሱስ ለተጠለሉ ደስታ ነው።
ሞት ወደ ዘለአለም ሕይወት መሸጋገሪያ ድልድይ ማለፊያ መሳሪያ ሲሆን ይደንቃል። ልንሄድ ከክርስቶስ ጋር ልንኖር ስንናፍቅ ሞትን ጥቅማችን አድርገን ነው። አለም ሞትን የምትፈራው ሞትን ድል ካደረገው ጋር ስላልተበበረች ነው ፤ በብዙዎች ልብ ሞት የገዘፈው ከሞት በኋላ ምን ይገጥማቸው ዘንድ ስለማያውቁ ነው። በኢየሱስ ያመነ ቢሞት እንኳ ሕያው ሆኖ ይኖራልና ሞትን በደስታ ይቀበላል ሕይወትን በክርስቶስ ይቀጥላል።
ከዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ
About us
ወደ ቃለ ዐዋዲ እንኳን በደህና መጣችሁ። ቃለ ዐዋዲ አገልግሎት የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል የምስራች ለሰው ሁሉ የሚያበስር አገልግሎት ነው። እግዚአብሔር በዚህ አገልግሎት የቃሉን ብርሃን ለብዙዎች እያበራ ሲሆን እርስዎም የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን እንኳን በደህና መጡ እንላለን። በገጻችን የበለጠ ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርቡ የሚረዱዎትን ብዙ ትምህርቶችን እንደሚያገኙና መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ለሰው ልጅ የገለጠውን ታላቅ ፍቅር እንደሚያዩ እናምናለን። እርስዎ ተጠቅመው ቤተሰብዎና ጓደኞችዎ ሁሉ የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይህንን ቻናል ያስተዋውቁአቸው። እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ።

monthly conference
Kalawadi
weekly schedule

Get in touch
Kalawadi
ebenezer guest house ground floor kebena Addis Ababa, Ethiopia
ebenezer guest house ground floor kebena Addis Ababa, Ethiopia
ebenezer guest house ground floor kebena Addis Ababa, Ethiopia
Phone : +251118112141 +251 930392422
Phone : +251 118112141 +251 930392422
Phone : +251 118112141 +251 930392422
Email : kaleawadisebket@gmail.com
WED- 07:00 – 11:00 WED- 12:00 – 02:00
FRI- 08:00 – 10:00 SAT- 11:00 – 01:00
SUN- 02:00 – 04:00 SUN- 04:15 – 07:00
